- አመስጋኝነት። (የተደረገልንን ፣ ያለንን ነገር ቆጥረን አስበን ማመስገን ምንም ያሰብነው ባይሳካ ክንኩአን) - ስንፍናን ማሶገድ ( ያለመቻል ስሜትን ስልቹነትን ችኮላን ተስፋ ማጣትን እና የመሳሰሉትን ማሶገጃ መንገድ) ያው ጥያቄውን በመንፈሳዊ መንገድ እዩት እና መንፈሳዊ መጻሕፍት ጠቁሙኝ። አለማዊም ይቻላል ግን።
Aug 13, 2025እነዚህ ስሜቶች እና ሃሳቦች በኢዮብ እና በዳዊት ታሪክ ውስጥ አሉ ኢዮብ እንዲ ይላል :- ኢዮብ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ እንዲህም አለ፦ ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። ²² በዚህ ሁሉ ኢዮብ አልበደለም፥ ለእግዚአብሔርም ስንፍናን አልሰጠም። ዳዊት እንዲህ ይላል :- “እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ #መንፈሳቸው #የተሰበረውንም ያድናቸዋል።” — መዝሙር 34፥18 #መጽሐፈ ኢዮብን እና መዝሙረ ዳዊትን አንብብ ሙሉውን እና ከሚሰማህ ጋር ሚሄደውን ታሪክ ታገኛለህ #ተጨማሪ የአቡነ ሺኖዳ መጽሐፍትን አንብብ
Aug 13, 2025