በእየሱስ ያመንን ሰዎች ግን ምን ያክል የታደልን ነን!!! የምር ነው ምላችሁ እባካችሁ በክርስቶስ እየሱስ ሳታምኑ አትሙቱ! በእርሱ ያመነ ከሞተ በኃላ ነፍሱ ለዘላለም በገነት ውስጥ ይኖራል በእየሱስ ክርስቶስ ታምናላቹ???
Aug 12, 2025ለጥያቄህ የተብራራ መልስ የሚበላ፣ የሚጠጣ፣ የሚጸዳዳውን፣ የሚተኛውና የሚሞተውን ኢየሱስን ሳይሆን ይህንን ደካማ ፍጡር የፈጠረውን ሀያሉን #አላህ ነው የማምነው። ካስፈለገህ ከሁለቱ መጻሕፍት የተከሸነ መልስ እጨምራለሁ። ኣል-ዒምራን 03:102 يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡ የፊኖ ዱቄት ገንፎ የመሰለ ሸጋ ረቡዕ ተመኘሁልህ። (ቁርሴ ነውስ)
Aug 13, 2025