የሆነችን ልጅ እያወራዋት ሳለ አነጋገሬን በ negative እየወሰደች ተቸገርኩ ማውራት ከጀመርን 1 ዓመት አለፈን በዚህ 1 አመት ውስጥ 2 ወር ብቻ ነው ያወራነው ደግሞ ሁልግዜ ማወራት/ወሬ ማስጀምረው ስለሷ ምጠይቃት እኔ ብቻ ነኝ እሷ ከመመለስ ውጭ ብዙም አጠይቅም አጋጣሚ ካልሆነ በቀር ይህ ነገር ግን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ሰውም እንደዚሁ ነች ሚገርማችሁ 5 ዓመት ሙሉ እወዳታለው ግን አልነገርኳትም ልተዋት ሳስብ ደግሞ ከበደኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል ??ጨነቀኝ,እባካችሁ ከተሞክሯችሁ አካፍሉኝ
Aug 12, 2025She is showing u interest endelelat beglts lol. Move on and watch your question again in 6 months. U will laugh till you die
Aug 13, 2025