ሰላም እንዴት ናቹ የጨነቀኝን ነገር ላዋያቹ ነው... እኔ ዲያቆን እና የቤተክርስቲያን መምህር ነኝ እድሜ 24... 3 ዓመት ሙሉ ከአንዲት ሴት ፍቅር ይዞኛል እሷም እንደኔ ስሜት እንዳላት አውቃለሁ ነግራኛለች... ላማክራችሁ የፈለኩት ነገር ከእሷ ጋ በተክሊል መጋባት አልችልም ምክንያቱም እሷ v አይደለቺም በቁርባን እንዳንጋባ የድቁናዬ ነገር አሳሰበኝ የሰው አፍም ፈራው እሷን መርሳትም አልቻልኩም ምን ላርግ ምን ትመክሩኛላችሁ
Aug 12, 2025መቼስ ከእምነት እሷን ማስበለጥ ይከብዳል ዲያቆን ለመሆን ብዙ ስቃይ እና መከራ አይተሃል ስለዚህ በደንብ አስብበት። በደንብ ለመወሰን እንድትችል ትልልቅ አባቶችን አማክር
Aug 12, 2025