ሰላም እንዴት ናቹ እስቲ ሀሳባቹን አካፍሉኝ ....ከአሜሪካ ከመጣ ሰው ጋ እያወራን ነበር እና ሊያገባኝ እንደሚፈልግ ነገረኝ ልጁ የተማረ መሆኑ ቢመቸኝም እብሪት አለበት አለ አይደል እራሱን ይኮፍሳል ፣ ችኩል ነው በጣም የደበረኝ ደሞ መላጣ መሆኑን ሳውቅ ከዛ ቡሀላ ማውራት አስጠላኝ እና ግልፁን ነግሬው ባቆምም አልፋታ አለኝ እና ምን ትመክሩኛላቹ የሚስተካከል ይመስላቿል ?
Aug 11, 2025ችጋር ከሚመልጥሽ መላጣውን አግብተሽ ከዚች መላጣ ሀገር በትቀየሺ አይሻልም እህትአለም😒
Aug 11, 2025