#other
#asker ሰላም የሀገሬ ልጆች አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈለኩ ሰሞኑን ወደ አዲስ አበበ ሄጄ ስራ መስራት ፈልጌ ነበር እዛው ስራ ለመፈለግ ማለት ነው አሁን ክፍለ ሀገር ነው ያለውት የስራ ልምድም አለኝ ግን ለውጥ የሌለው ህይወት ስለሆነ የተወዱበት ቦታ ብዙ ግዜ ኮንፈርት ዞን ነው ሚሆነውና አሁን move ማድረግ አስቢያለው እና በጣም አአ ላይ የሚፈለግ የስራ ልምድ ምንድነው ማፃፍ ፈልጌ ነበር ????
Aug 11, 20252 engagements