Selam family endet nachu ምን መሰላቹ አያቴ ከመጣች 1 ወር ሆኗቷል ከእናም ትንሿ sister መግባባት አልቻሉም ምን መሰላቹ sister ህፃንም እንደመሆኗ ትንሽ ታስቸግራለች ያው አያቴ ደሞ ማረፍ TV ማየት ምናምን ነው ምትፈልገው sister ግን አሻንጉሊት ነው ምታየው ሁሌ እናም አያቴ አሻንጉሊቶቹን ስታይ በጣም ትናደዳለች ያው ከዚህ በፊት አይታ ምናምን ስለማታውቅ እና አሁን ለ አያቴ ሳስረዳትም አልሰማ አለቺኝ ( እሷ የሆነ ነገር ልክ ከመሰላት ማንንም አትሰማም) እኔ ምን ላርግ🤔
Aug 10, 2025ለእህትህ በስልክ አሻንጉሊት ሙቪ እንድታይ ማድረግ ም/ቱም አያትህን ማክበር አለብህ ወይም የእህትህን አቴንሽን መስረቅ like ወጣ ከጓደኞቿ ጋር እንድትጫወት መፍቀድ፣ ሌላ መዝናኛዎችን መፍጠር የእቃቃ መጫወቻ መግዛትም ሊሆን ይችላል። አያትህንም ቢሆን ሌሎች አማራጮችን እንዳሉ ማሳየት like ከቤተሰብ ጋር ቁጭ ብለው እንዲያወሩ ሁኔታዎችን መፍጠር and so on. Hope it may help you.
Aug 11, 2025