ሰዎች ፥ በጣም ትኩረት የሚስብ መንፈስ አለንዴ? መንፈስ ወደ ሰው መግባት ይችላል? ሰው እንዲፈራ የሚላክለት መንፈስ አለ? ስላሳሰበኝ ነው፣ ወንድ ነኝ ሰዎች ለጉድ ይመለከቱኛል፣ በተለይ የእናቶች ቁጣ መሰል እይታ ከብዶኛል፣ አሁን አሁን ከቤት ሁላ ላለመውጣት እያሰብኩ ነው፣ ሰው አይቶኝ ይደነግጣል(ጓደኞቼ ሁላ ይፈሩኝ ጀምረዋል) ፣ ኧረ መላ በሉኝ፣ በጭለማ እንኳ ስሄድ ከጓደኛዬ ጋር ሰው መርጦ በፍርሀት ያየኛል፣ እዳ ገባውኮ
Aug 10, 2025ምን የተለየ ነገር ኖሮክ ነው??
Aug 11, 2025