Is it me or anyone who enjoys arabic nasheed who are written incredibly, the poetry is best to None, instead of the songs in our country ( they are not nasheed they are literally songs who lost thier purpose no passion behind it just done for business) most are done for مدح but still not genuine @collectionofnashheeds
የምድራችን ቋንቋዎች ለዐረብኛ ቋንቋ ምጥቀት ይሰግዳሉ! የትኛውም ቀንቋ ላይ ብትሄድ እንደ ዐረብኛ ብዙ ቃላትን የያዘ ቋንቋ የለም። (13,000,000) (ባልተረጋገጠ የተጋነነው መረጃዬ: ምናልባትም ሁሉም ቋንቋዎች ላይ ያሉ ቃላት ቢደመሩ የዐረብኛውን የቃላት ብዛት አይደርሱም። ባልተጋነነው ያልተረጋገጠ መረጃዬ: ምድራችን ላይ ያሉ ትልቅ 6 ቋንቋዎች ቢደመሩ የዐረብኛውን የቃላት ብዛት ግማሽ አይሆኑም።) አንድን ሁኔታ ለመግለጽ ብዙ መንገዶችን የምትጠቀመው በዐረብኛ ቋንቋ ነው። ግጥም? ሱብሐነላህ! ስለ ግጥማቸው አይወራ። አላህም የስነ ቋንቋ ልቅናቸውን አይቶ ነው ቁርአንን አውርዶ ዝም ያስባላቸው። ቆይ የኔንም የትውስታ ነሺዳዎች ልላክልህ።
Aug 11, 2025