Xooo49
#religion
በሃጢአት ልምምድ ውስጥ ስላለ ሰው ከዛም አልፎ እራሱን ለማጥፋት እያሰበ ስላለ ሰው ምን ትላላችሁ ?? በተለይ በጌታ የሆናችሁ ሰዎች 🙏🙏🙏
Aug 10, 20255 engagements
በሃጢአት ልምምድ ውስጥ ስላለ ሰው ከዛም አልፎ እራሱን ለማጥፋት እያሰበ ስላለ ሰው ምን ትላላችሁ ?? በተለይ በጌታ የሆናችሁ ሰዎች 🙏🙏🙏
Aug 10, 2025እግዚአብሔር መሃሪ ነው ከሱ ምህረት የሚበልጥ ሀጥያት የለም, ሸክማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ አደለ ያለው? እንደ ሚከብደን አውቆ ተስፋ አለ
Aug 10, 2025እነሆኝ በጌታ ያለሁ የአቡነ ሺኖዳ መጻሕፍት ሁሉንም አንብባቸው ንስሐ ግባ የጌታችንን ቅዱስ ሥጋ ክቡር ደሞ ተቀበል
Aug 10, 2025Ebakachew wederasachew temelesachew tslote ena tsebele tetemeke hulunem egzhabher yefetalwale beteley echin fesleta so don't think about that just pray hard god will help you change your self
Aug 10, 2025Go to Gedam,,,isolate ur self for weeks, then ezaw nesha geba. Free ur self first. Then u will feel that connection with God. I've been there. Dont take ur phone demo,,,only books.
Aug 10, 2025Y geta dem ke hulum atiyat yanetsal
Aug 10, 2025