#technology
Unlimited data የአመት በቅናሽ ሚሸጡ ሰዎች ጋር ብገዛ ልክ እንደ ቴሌ አመቱን ሙሉ ሳይቋረጥ ያስጠቅመኛል ? እስቲ ምታውቁ ሰዎች መልሱልኝ
Aug 10, 20255 engagements
Unlimited data የአመት በቅናሽ ሚሸጡ ሰዎች ጋር ብገዛ ልክ እንደ ቴሌ አመቱን ሙሉ ሳይቋረጥ ያስጠቅመኛል ? እስቲ ምታውቁ ሰዎች መልሱልኝ
Aug 10, 2025ተው ከየት አምጥተው እንደሚሹ አይታወቅም so it has Risk,እናም ቢቋረጥብህ እራሱ ለማን አቤት ትላለህ(ያው ቴሌም አይጠቅምም )ግን ከዚ በፊት ካልሞከርክ ይቅርብህ
Aug 10, 2025Yiseral ene besu nw yhew these past 2 yrs mtekemew fyi am not a seller
Aug 10, 2025Not really...use safaricom instead. Am using it and it's better
Aug 10, 2025