MR_X10
#religion
ደብረ ሊባኖስ ገዳም ለመሔድ አስቤ ነበር አካባቢው ሰላማዊ ነው እና ከ አ.አ እንዴት ነው የሚኬደው ትራንስፖርት ,ገዳም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የምሔደው ሳምንት ለመቆየት ስላሰብኩኝ ምን መያዝ አለብኝ አስፈላጊውን ነገር ንገሩኝ.
Aug 10, 20252 engagements
ደብረ ሊባኖስ ገዳም ለመሔድ አስቤ ነበር አካባቢው ሰላማዊ ነው እና ከ አ.አ እንዴት ነው የሚኬደው ትራንስፖርት ,ገዳም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የምሔደው ሳምንት ለመቆየት ስላሰብኩኝ ምን መያዝ አለብኝ አስፈላጊውን ነገር ንገሩኝ.
Aug 10, 2025Selam, fetari mengedun selam yargew. Beso, kolo, weha ena dabo kolo menamen yazu. Ahun bird selemihon ye mimok neger yazu.
Aug 10, 2025There may security issues but you can ask the drivers. From Addis to DL gedam directly or from Addis to Mukaturi , from Mukaturi to DL.
Aug 10, 2025