Guys, do you know a way to get rid of bad breath. I brush daily. But still people tell me that I have a bad breath.
Oct 13, 2020Scrape your tongue, use mouthwash homemade like cinnamon, lemon water is really good and floss too.
Oct 14, 2020Guys, do you know a way to get rid of bad breath. I brush daily. But still people tell me that I have a bad breath.
Oct 13, 2020Scrape your tongue, use mouthwash homemade like cinnamon, lemon water is really good and floss too.
Oct 14, 2020♦♦ የአፍ መድረቅ ምንድን ነው ?ምክንያቶችና መፍትሄዎቹንስ ? ♦♦ ****************************************** 👉👉 እንደምን አላቸሁ ውድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች? የአፍ መድረቅ ችግር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ምራቅ አመንጪ እጢዎች (salivary glands) ምራቅን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሳይችሉ ሲቀሩ ነው። 👉👉 ምራቃችን በአፋችን ውስጥ በባክቴሪያ ምክንያት የሚከሰት የጥርስ መቦርቦር እንዳይፋጠር የሚረዳ ሁኔታን ያመቻቻል። ከዚህም በተጨማሪ ምግብን አላምጦ የመዋጥ ሂደትን እንድናደርግና ለምግብ መፈጨት ሂደት የሚያስፋልጉ ኢንዛየም የማመንጨት ተግባርን ያከናውናል።የምራቅ መመንጨት በሚቀንስ ጊዜ የአፍ መድረቅ ይከሰትና ጤናችንን ሊያቃውስ ይችላል። 👉👉 የአፍ መድረቅ ምልክቶች • አፋችን ውስጥ የማጣበቅ ስሜት ሲሰማን • መጥፎ የአፍ ጠረን • ለማላመጥ ፣ ለመዋጥ እና ለመናገር መቸገር • የጉሮሮ መሻከር ወይንም ቁስለት • የምግብ ጣዕም ማጣት ናቸው። 👉👉 የአፍ መድረቅ የሚያስከትሉ ሁኔታዎች 👉 የአፍ መድረቅ የሚመጣው ምራቅ አመንጪ እጢዎች በሚፈለገው መጠን ምራቅን ማመንጨት ሲያቆሙ ነው ለዚህም ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን እናያለን። • መድሃኒቶች፡-አብዛኛዎቹ መድሀኒቶች የአፍ መድረቅ የጎንየሽ ጉዳታቸው እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ለምሳሌ ለደም ግፊት፣ለመደበት፣ጭንቀት እና አንዳንድ የአለርጂ መድሀኒቶች ይጠቀሳሉ። • እድሜ፡-እድሜአችን በጨመረ ቁጥር የተለያዩ አካላዊ ለውጦችን ተከትሎ የ አፍ መድረቅም የመከሰት እድሉ ከፍተኛ ነው። • የነርቭ ጉዳት፡-በጭንቅላት እና አንገት አካባቢ የሚገኙ ነርቮች በሚጎዱ ጊዜ የአፍ መድረቅ በተያያዥነት ሊመጣ ይችላል። • ሲጋራ ማጨስ፣ የአልኮል መጠጥ አብዝቶ መውሰድና ሌሎች አደንዛዥ እፆችን መጠቀም የአፍ መድረቅን ያስከትላል። • ኬሞቴራፒ እና ራዲዮቴራፒ፡-ካንሰርን ለማከም የሚሰጡ ህክምናዎች የ አፍ መድረቅን ለጊዜያዊ ወይንም በቋሚነት ሊያስከትሉ ይችላል። • ሌሎች የጤና ችግሮች ለምሳሌ እንደ ኤች አይ ቪ፣የስኳር ህመም፣ስትሮክ፣የፈንገስ ኢንፌክሽን የመሳስሉ ህመሞች ለአፍ መድረቅ ችግር መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ። • ማንኮራፋትና አፍን ከፍቶ መተንፈስ ሌሎች መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያቶች ናቸው። 👉👉 ከአፍ መድረቅ ጋር በተያያዘ የሚመጡ ሌሎች ችግሮች • የጥርስ መቦርቦር እና የድድ ህመም • የከንፈር ቁስለት • የፈንገስ ኢንፌክሽን • የከንፈር መሰነጣጠቅ • የክብደት መጠን መቀነስ ናቸው። አንድ ሰው የአፍ መድረቅ ሲያጋጥመው ወደ ሀኪም በመሄድ ምርመራ ማድረግ ይኖርበታል። ከዛም እንዳስፈላጊነቱ መድሀኒት እንዲውስዱ ይደረጋል። 👉👉 መፍትሄ • ውሀን መጠጣት • በአፍንጫዎ ብቻ ይተንፍሱ • ከስኳር ነጻ የሆኑ ማስቲካ ወይንም ከረሜላ መጠቀም • ከንፈርዎን ቫዝሊን ወይንም የከንፈር ቅባት በመቀባት ያለስለሱ። ዶክተር አለ 8809 ትክክለኛ የጤናዎ ቤተሰብ!!! 👌👌👌 ዶክተር # አለ # 8809 # በእያንዳንዳችንን # የጤና ችግር # ላይ አስቀድሞ # ምክሮችን የሚለግስ # የሚያስተምር # ተቀዳሚ # የጤናዎ # አጋር !! ይመረጡት # ይጠቀሙበታል!!! 👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦ ✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦ 👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809 ✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦👉 👉👉 http://tiny.cc/gf606y (K)
Oct 14, 2020Cheguara himem lihon yichilal ... Or demo go to a dentist
Oct 14, 2020Not all bad breaths arise from bad teeth although that's one reason. Bad breaths arise also from bad stomach conditions. So try to visit ye chegura hakim.
Oct 14, 2020It might be a stomach problem So Drink Plenty of water daily
Oct 14, 2020Bad breath can be a sign of clinical conditions in pharnyx, esophagus or stomach. So my recommendation is visit a dentist. If there is no improvement you should see doctor (internist).
Oct 14, 2020Go to dentist.
Oct 14, 2020do as they all said plus use peroxide(mouth wash) ,its abt 15 birr👍🏻 its good to kill all bacteria in the mouth n tonsils
Oct 14, 2020Try closeup toothpaste the green mint...trust me it will get rod of your bad breath
Oct 14, 2020ጫት ቃምበት ለሚርቃና ሳይሆን በ ትንሹ ቀጭ ቀጭ አርግበት
Oct 14, 2020