Hey my chrstians friends Be egzabher amsaya new yetefeternew malet mn malet new Lemawek new guys wsy endattalu demo
Aug 10, 2025የሰው ልጅ በተፈጥሮው ሁለት ዓይነት ባህሪያቶች አሉት...(ባህርየ ሥጋ እና ባህርየ ነፍስ እንደሚባለው) በመብላት፣ በመጠጣት፣ በመድከም(መታመም) እና በመሞት ወዘተ.. በመሳሰሉት እንሰሳዊ ባህርይ አለው ሲባል፤ በማሰብ፣ በመናገር እና ህያዊት የሆነች ነፍስን ገንዘብ በማድረግ ደግሞ አምላካዊ(የጸጋ) ባህርይ አሉት ይባላል። ስለዚህ በአምሳያው ሲባል እነዚህ በነፍሳችን ውስጥ ያሉት አምላካዊ ባህርያት ከእግዚአብሔር ጋር ሰለሚያመሳስሉን ነው።
Aug 10, 2025