ምን መሰላችሁ i was gone on date recently ልጁ አሪፍ ነው ትገናኝተን እና የሆነቦታ ማቀው አለ እና መንገድን መምራት ጀመረ እኔም መከተል ሰፈር ነገር ዉስጥ ነው አስፖልት የሚያሶጣ ስለነበር ምንም አልመሠለኝም እኔ እህታችው ከርፈፍ እያልኩ መራመድ ጥሎብኝ እግር መንገድ አሎድም ቅርብ ነው እያለ አሽከርክሮ ወሬውን እያወራ የሆነ ሠአት አቆረጠ እኔም በአይኔ cafe መፈለግ ጀመርኩ ጠላጣችሁ ይደንግጥ ድንግጥ አልኩ ፊት ለፊቴ ያየሁት የPension ስም አስደነገጠኝ ባንዴ how,Why በሚሉ ጥያቄዎች አስደነገጥኩት ምን ቢል ጥሩ ነው film እንይ ብዬ ነው ወይ ጉድ ሠው ግን ድፍረቱ Itold him that like movie Mayet"at home" misunderstanding ነው አልኩት ትንሽ ጮኩበት ደነገጠ ከዛ I ask him ከዚህ በፊት first lay roomገብተህ ታቃለህ he say yes red flag for me i giveup ከዛ cafe ቁጭ አልን ለእሱ እኔ አፈርኩ ዝምታ መሀላችን ላይ ሠፈነ ደጋግሞ ይቅርታ ጠየቀኝ is oky አልኩት እቤት ገባው block My question: normalizing sex its not normal especially as a person who grow up in Ethiopia, religion,culture,ሚባል ነገር ጠፋ እንዴ Atleast ሼም ይሉኝታ የለም?and እዳታከቡሩን ምን አድርገን ነው ?
Aug 09, 2025The audacity 😂😂
Aug 09, 2025