#beauty
guys ፂሜ በጣም ሉጫ ነዉ ምን ባረግ ይሻለኛል😭 ሙሉለሙሉ የገጠመ ፂም ነው ያለኝ ግን ለምሳሌ ሰዉ እንደቀልድ ብሎ ጉንጬን ነካ ቢያረገው የተነካው ቦታ ብቻ ለይቶ ይደመደማል😭 እና ፀጉር ጠንከር የሚያረግ Product ካወቃቹ ወይ ደሞ ሉጫ መሆኑን የማያስታውቅ Beard trim ካወቃቹ ይሄን ጥያቄ ፂም የሌላቸው ሰዎች ባይመልሱት ይመረጣል
Aug 09, 20257 engagements
guys ፂሜ በጣም ሉጫ ነዉ ምን ባረግ ይሻለኛል😭 ሙሉለሙሉ የገጠመ ፂም ነው ያለኝ ግን ለምሳሌ ሰዉ እንደቀልድ ብሎ ጉንጬን ነካ ቢያረገው የተነካው ቦታ ብቻ ለይቶ ይደመደማል😭 እና ፀጉር ጠንከር የሚያረግ Product ካወቃቹ ወይ ደሞ ሉጫ መሆኑን የማያስታውቅ Beard trim ካወቃቹ ይሄን ጥያቄ ፂም የሌላቸው ሰዎች ባይመልሱት ይመረጣል
Aug 09, 2025Bro is suffering from success 🥀
Aug 09, 202590ዎቹ ላይ ሉጫ ፀጉር ያላቸው አፍሮ ለማድረግ ስለማይመች በቢራ የታጠቡታል ጠንካራ ያደርገዋል ሞክረው ጉዳት ያለው አይመስለኝም
Aug 09, 2025🪒..
Aug 09, 2025ere lash sdb😂
Aug 09, 2025Hey guys Join our channel 😀 iris bonda where styles meets savings https://t.me/irisbonda12
Aug 10, 2025Telachew
Aug 09, 2025