በግልፅ ቁጭ ብላቹሁ አውሩ አንቺም ሚሰማሽን ንገሪው እሱንም ጠይቂው አንቺም ጋር እውነት አለ የእሱንም ስሚው
Aug 09, 2025በግልፅ ቁጭ ብላቹሁ አውሩ አንቺም ሚሰማሽን ንገሪው እሱንም ጠይቂው አንቺም ጋር እውነት አለ የእሱንም ስሚው
Aug 09, 2025yaw stgenagnu mnamn miwesdsh bota eyechenekew yhonal + Financial crisis ynorbet yhonal try to Understand him!!!!
Aug 09, 2025የእኔ እመቤት የሚወድሽ ሰው ቢሆን ኖሮ አንቺ የምትፈልጊውን ያክል ይፈልግሽ ነበር ወንድ ልጅ ሌላ ህይወት ሲኖረው ነው እንዲህ የሚያረገው.. ዝም ብለሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ ያፈቀረ ሰው አይደለም ቀናት እና ወር ይቅርና በሰዓታት ልዩነት ሊያገኝሽ ይፈልጋል።
Aug 09, 2025Tfat alatefashm gn esunm teykiw teykeshwm tsebayu mikeyayer mayshashalbsh kehone zm beyiw anchim keza tayiwalesh
Aug 09, 2025Red flag
Aug 09, 2025