Magnolia44
#other
Hey guys ድሬደዋ በባቡር ሄዳችሁ የምታውቁ information እንድትነግሩኝ ነበር ። ስለ ቲኬት እና ዋጋ plus በባስ ከመሄድ ይሻላል ወይ how's the environment? Thank you in advance
Aug 08, 20256 engagements
Hey guys ድሬደዋ በባቡር ሄዳችሁ የምታውቁ information እንድትነግሩኝ ነበር ። ስለ ቲኬት እና ዋጋ plus በባስ ከመሄድ ይሻላል ወይ how's the environment? Thank you in advance
Aug 08, 2025Lelit new guzow and it's safe birum Ke 982 birr jemro ale Busm ale gn train is safe
Aug 08, 2025ባቡር ጉዞ በቀን አድርገውታል። በፊት በማታ ስለ ነበረ ንጋት ላይ ድሬ ትደርሳለህ። አሁን ግን በጣም ነው የሚያስጠላው በቀን መጓዝ። ብሩም ከ 1k አልፏል። ባስ 1800 አከባቢ ነው።
Aug 08, 2025ስንት ሰዓት ይደረሳል?
Aug 08, 2025