ሰላም Guys, ቅርብ ጊዜ ከሆነች ልጅ ጋር ተዋውቄ ነበር እና በጣም በአጭር ጊዜ ተግባብተን relationship ውስጥ ገባን። እሷ ምትፈልገው ጊዜያዊ ነገር ነው like she asks me to come over to her house ምናምን... እኔ ደግሞ ከዚህ በፊት እንዲ አይነት ነገር ሞክሬ አላቅም እና የሆነ part of me wants the experience ሌላኛው ደግሞ ከሷ ጋር ተለያይቼ ለትዳር ከምመኛት አይነት ሴት ጋር በቤተ ክርስትያን እስከማገባ መጠበቅ እና I'm in a big dilemma እስኪ የሆነ ነገር ምከሩኝ...
Aug 07, 2025Endemnm bleh elefat behuala tsetsetun atchlewm
Aug 07, 2025