Are guys labd new beka ende yhe "Ayne Tila" asekayegn benatachu mn ladrig...sew mayet yasferagnal,,,set managerim endezaw,,,bschit,,ndet,,,sra matat,,,enklf matat,,batekalay ke sew ga mawrat,,sra alemagignet (yhew ahun 5 amete ke temereku gn bzum sra mokrem alawkim bezi mkniyat),,sramed enquan hule telate new yemimeslegn,,sew hulu ene lay eyetetekuakome yemiaweru new mimeslegn bcha mn alefachu betam bzu behiwot yalehu yemotku sew negn Ena wegenoche endet adrge new kezih mekera na skay milakekew beteley aynetila norachu yelekekachu sewoch mefthe bitsetugn 😭😭😭
Aug 07, 2025ውጪ ወተህ ስራ ስሰራ አሉ ብኝ የምትላቸው ችግሮች ይወገዳሉ ከላይ ያልካቸው .... ፊትለፊት ራስን ማጋፈጥ ይጠይቃል .. ቤተሰቦችህ የሚመቱልህን ምት ህይወት(ፈተናዎች) በቀጥታ ካንተ ጋር ስትገናኝ እየለቀቀህ ይሄዳል..ስለነበርኩበት ነው። ከቻልክ ራስህን ሰው የሚበዛበት ቦታ አስቀምጠው ማንም ስላንተ ግድ የለውም ሁሉም የራሱ ሃሳብ ላይ ነው። ግማሹ ሌላ ማንነት ሲሰራ ታየዋለህ የእውነት አካባቢው ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ ማየት አለብህ። አሁን ላይ ድሮ በነበረኝ እይታ በጣም እስቃለሁ .. መንፈስ ነው እያልኩ ስንቴ ፀበል እንደገባው ቆልቼ ያልጠጣሁት ነገር የለም.. አካላዊ ህመም ስላልሆነ ..ለእኔ መፍትሄ አልነበረም። ብቻ ያልፋል ሁሉም ነገር ትስቅበታለህ
Aug 07, 2025