#other
አሮጌ ልብሶቼን ባልዲ እና መዘፍዘፊያ ለመለወጥ ነበር ምጠቀመው but i heard መሸጥ ወይም ትንሽ ብር ጨምሬ አዳዲስ ልብስ መቀየር እንደምችል so if anyone know places like this tell me ልዋጭ ሳይመጣ
Aug 07, 20251 engagements
አሮጌ ልብሶቼን ባልዲ እና መዘፍዘፊያ ለመለወጥ ነበር ምጠቀመው but i heard መሸጥ ወይም ትንሽ ብር ጨምሬ አዳዲስ ልብስ መቀየር እንደምችል so if anyone know places like this tell me ልዋጭ ሳይመጣ
Aug 07, 2025Lmn bonda bet atkeftm/atkefchim ene rasu endeza eyasebkugn nw aroge libsochachinin sebsben 😂
Aug 07, 2025