Muslimoch gn Lemndnew betam yemiweldut? Specially kemuslim bisemaw des yilegnal
Aug 07, 2025ነብያችን (የአላህ ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና) "ነገ የትንሳኤ ቀን በህዝብ ብዛት እፎክርባችኋለው" ስላሉን ነው.. በዚህ ኑሮ እንዴት ቻላቹበት😁 ምናምን ካልክ ደግሞ ሁሉም ልጅ ሲወለድ የራሱን ሲሳይ ይዞ ነው የሚወለደው.. Thats it!
Aug 07, 2025