#religion
በፆመ ፍልሰታ ጊዜ ምን ምን የፀሎት አይነቶች ናቸው የሚደረጉት? አመሰግናለው🙏
Aug 07, 20252 engagements
በፆመ ፍልሰታ ጊዜ ምን ምን የፀሎት አይነቶች ናቸው የሚደረጉት? አመሰግናለው🙏
Aug 07, 2025እኔ እስከማውቀው ማንኛውም አይነት ጸሎት ይፈቀዳል ግን በተለያየ ደሞ ጾመ ማርያም እንደመሆኑ ከእመቤታችን ጋር የተያያዙ ፀሎቶች ቢደረግ ጥሩ ነው አማላጅነቷን በረከቷን ለመካፈል
Aug 07, 2025Betechirstian kehone lelit seatat tewat wedase maryam trguame ken kedase mata demo yemahber tselot yederegal Ende geleseb demo yeaba giorgis zegascha አርጋኖን yeyeletun madres wedase kekidase astebabro metseley ketegegne መልክአ ፍልሰታ... yefelegnewn metseley ychalal
Aug 07, 2025