Jahlude74
#technology
yooow guys ቀጣይ ግቢ ስንመለስ ከ Compiter science አና ከ IT አንዱ ይደርሰኛል እናም ምን አይነት PC ብገዛ ይሻለኛል? ደግሞማ አሁን Graphics design በስልኬ እየሞከርኩ ነው ለወደፊት ልንሰራበት የምችል ቢሆን። 50K በላይ የ fam አቅም የሚፈቅድ አይመስለኝም። Thanks for your Answers✌️🥰
Aug 06, 20256 engagements