Anonymnm192.5
#religion
Hey fam Subae malet mn malet new ..subae tegebtos mndnew mideregew ..abrarulgn ..tnx
Aug 06, 20254 engagements
Hey fam Subae malet mn malet new ..subae tegebtos mndnew mideregew ..abrarulgn ..tnx
Aug 06, 2025ሱባኤ ማለት ከሁል ጊዜው በተለየ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እና ራስን ለእግዚአብሔር ማስገዛት ማለት ነው።እናም ይህን ለማድረግ ከድሮ በተለመዱት ቀናት በተለየ በጾም እና በጸሎት መትጋት ያስፈልጋል። እናም ደግሞ ሱባኤ በአብዛኛው ገዳማት በመሄድ ከሰው ተለይተህ ሙሉ ጊዜህን ለእግዚአብሔር በመስጠት በረከት የምታገኝበት ነው፤ ግን ስራ አልያም አስፈላጊ ነገር ሲኖር በቤት ውስጥም መያዝ ይቻላል።ሱባኤን ለየት የሚያደርገው ራስን (ስጋን)ሙሉ ለሙሉ መንከባከብ አቁሞ ነፍስን ማስገዛት ነው። ለተጨማሪ ይህን ቪዲዮ ዕየው https://youtu.be/z54bRzR2eFs?si=PKunC76kn18qMIYQ
Aug 06, 2025yaw ytseleyal ena sra kaleh lelitun betekrstyan tadralh taskedsalh keleleh gn kenm ezaw betekrstan weleh tadralh
Aug 06, 2025😱😱የድሮ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ እስከ 2300 ብር እየገዛን ነው Dm @web3agents ✨ 🪝ማስታወቂያውን በደንብ አንብቡ ❤️
Aug 06, 2025Scam‼
Aug 06, 2025