#personal
ደብረዘይት ቤት እስከ ስንት ይገኛል? ከ ሻሸመኔስ የስንት ብር መንገድ ነው? የፀጥታው ሁኔታስ ሌላ ብሄር ሄዶ በሰላም መኖር ይችላል? ደላላ የምታውቁት ካለ ስልኩን አስቀምጡልኝ። አሪፍ ቤት ካገኘልኝ እስከ 3000 ብር እከፍላለሁ ትንሽ ቤት ነው የምፈልገው
Aug 05, 20253 engagements
ደብረዘይት ቤት እስከ ስንት ይገኛል? ከ ሻሸመኔስ የስንት ብር መንገድ ነው? የፀጥታው ሁኔታስ ሌላ ብሄር ሄዶ በሰላም መኖር ይችላል? ደላላ የምታውቁት ካለ ስልኩን አስቀምጡልኝ። አሪፍ ቤት ካገኘልኝ እስከ 3000 ብር እከፍላለሁ ትንሽ ቤት ነው የምፈልገው
Aug 05, 2025Usernamhn lak ale
Aug 06, 2025@WendemS
Aug 07, 2025Hey guys Join our channel 😀 iris bonda where styles meets savings https://t.me/irisbonda12
Aug 06, 2025