ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁልኝ ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ ሲኖረኝ ሴቶች በጣም ያስቸግሩኛል ስልኬን እራሱ ከየት እንደሚወስዱት አላቅም እኔ ደግሞ ታማኝ መሆን ነው ምፈልገው። ከፍቅረኛዬ ጋር ከተጣላሁ ግን ሁሉም ይጠፋሉ። ከሰይጣን ነው ወይስ ምንድን ነው እንደዚህ አጋጥሟችሁ ያቃል ወይስ I am the only one....... እኔ በስብዕና እንጂ በቁንጅና ባላምንም በጣም ቆንጆ የምባል አይነት ወንድ ነኝ።
Aug 05, 2025ሁሉም ሶቶች ፍቅረኛ ያለችው ወንድ ይወዳሉ🙂 ይስባቸዋል🙂🙂 ይጥማቸዋል🙂🙂🙂 ይሄ ያልተፃፈ ህጋቸው ነው❗️
Aug 05, 2025