Nabiuuu63.5
#personal
Admin It is Urgent approve it please ሰላም ጓደኞቼ መንግስት ቤት ስራ አጊንቻለሁ እና ዛሬ ሄጄ ነበር እና የ ጤና ምርመራ እና የአሻራ ውጤት ይዘህ ና ብለው ወረቀት ሰጡኝ እና ከየት ነው ይህን ማስረጃ የማመጣው እና ክፍያ ካለው ስንት ነው ? ልምዱ ያላችሁ please ንገሩኝ።
Aug 05, 20253 engagements
Admin It is Urgent approve it please ሰላም ጓደኞቼ መንግስት ቤት ስራ አጊንቻለሁ እና ዛሬ ሄጄ ነበር እና የ ጤና ምርመራ እና የአሻራ ውጤት ይዘህ ና ብለው ወረቀት ሰጡኝ እና ከየት ነው ይህን ማስረጃ የማመጣው እና ክፍያ ካለው ስንት ነው ? ልምዱ ያላችሁ please ንገሩኝ።
Aug 05, 2025Tkur anbessa fit lefit ke immigration ategeb ye wenjel mrmera ashara seteh ale Tena mrmera demo balcha hospital hid
Aug 05, 2025ፖሊስ ጣቢያ እና ጤና ጣቢያ
Aug 05, 2025Hey guys Join our channel 😀 iris bonda where styles meets savings https://t.me/irisbonda12
Aug 05, 2025