Jehovah, [13.10.20 05:00] [Forwarded from የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta] [ Poll : ▻ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለሃገራችን ኢትዮጵያ የሚዘመሩ ዝማሬዎችን መስማት እየተለመደ መጥቷል እነዚህ ዝማሬዎች ትችት እና ሙገሳን በሁለት ጎራ በኩል እያስተናገዱ ይገኛሉ። ▻ይሀውም በአንድ በኩል መዝሙር ስለ ክርስቶስና ክርስቶስን ብቻ ማዕከል ያደረገ መሆን አለበት ሲሉ ሌሎች ደግሞ በመዝሙሮቻችን ስለሃገር መዘመር ተገቢ ነው ሲሉ ይሰማል። እርስዎስ ምን ይላሉ? ▿ ተወያዩበት! ] - ስለኢትዮጵያ መዘመሩ ተገቢ ነው - ስለኢትዮጵያ መዘመሩ ተገቢ አይደለም
Oct 13, 2020ኢትዮጵያ የተነገራት የተስፋ ቡዙ ቃሎች አላት እያየን ያለነው ግን ያንን አደለም ስለዚህ መዝሙሮቻችን አንድ እግዚአብሔር ማመስገኛ ሲሆኑ ሌላው ደግሞ ስለ ሀገር፣ስለ ህዝብ ፣።ስለ ሚመጣው ዘመን ትንቢት መናገርያዎች ናቸው እንደ እኔ ስለ ኢትዮጵያዊ ስለህዝባ ሰላም እንደ እግዚአብሔር ቃል ትንቢቶችን በመዝሙር ማወጅ ችግሩ የቱ ጋር እንደሆነ አይታየኝም።
Oct 14, 2020