ሰላም እንዴት አላቹ ዛሬ ሀገር ስላም ብዬ እየሄድኩ መሬት ላይ ብር አገኘሁ ማለት ነው ዞር ዞር ስል ሰው አለ ግን እነሱ እንዳልጣሉት እርግጠኛ ነኝ እና ብሩ 1600 ነው እና የሌለ ጎራ ገባኝ ማን እንደጣለው አላቅ የማን እንደሆነ እንጃ ምን ላርገው ቆይ ዛሬ ለልደቴ ብሎ ፈጣሪ የሰጠኝ ነው ወይስ ምንድነው???😩 የቴሌብር እዳዬን ልከፈል ምን ላርገው?,""ጊዜውን ያማከለ መልስ ስጡ""
Aug 04, 2025bgarah😁😁
Aug 04, 2025