ሰላም 23(24 ሊሆነኝ ነው) አመቴ ነው ከቤተሰብ ጋር ነው ምኖረው ኦርቶዶስ ነን .........ከቤተሰብ ጋር በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ምን መሰላቹ ንሰሃ እንድገባ ሆነ እንድቆርብ አይፈልጉም(አይፈቅድም ያው ልጅ ነሽ በማለት ነው እንጅ ለክፍት አይደለም ) እኔ ግን ባይፈቅዱም አረኩት ይሄን ደግሞ አውቁ በአጋጥሚ እና ያውቁት ግሞ ቆርቤ የመጣው ቀን ነበር እና የዛኑ ቀን ከቤት ውጪ አሉኝ እና ምግብም አትበይም አሉኝ እና ስራ አለኝ ግን በዚ ኑሮ ከባድ ነው በዛ ላይ ሴት ልጅ እና እንዴትም በ ለምኜ ግባው ተመልሼ ግን አሁን ቢሆን በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ የእነሱን ጫና መቻል ከብድኛል፣ ንግግርቸውን መቋቋም አልቻልኩም በጣም ክፉ አይምሮ የሚነካ ንግግር ብቻ ብዙ (እነሱ እንዴት እኛን አታከብሪም በቃ እንሱን ንቄ ያርኩት ነው የመስላቸው ) እና ደግሞ ለኔ በማሰብ ነው .......... እና ጥያቄዬ 1. ምንድን ነው ጥፋቴ እና ደግሞ እነሱ እስኪፈቅዱ መጠበቅ ነበረብኝ(ያው እስከ ማገባ ማለት ነው) ? 2. አሁንስ ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ከብዶኛል ሁሉም ጠልተውኝል አንዴት ነው በሰላም ምኖረው ?..............ብቻ ሃሳብ ውይም ምክር ስጡኝ please🙏🙏
Aug 04, 2025yaw fetena ybezabshal blew new gn mnm bihon family mesmat tru new letewesene gize btarazmiw kurbanun chgr yalew aymeselegnm enem alakm bergt
Aug 04, 2025