የነዚህ ጠምጣሚዎች ጉዳይ ..........ጴንጤ ነን ይላሉ።....እንዳቅሚት ኦርቶዶክስን መሃራ በቀደደው አፋቸው በመሳደብ የሚታወቁ ናቸው።....ጴንጤው ዘንድ ተቀባይ እንዲሆኑ የማይናገሩት አጸያፊ ነገር የለም። ከዛ እንጀ ትናንቱ መድረክ ላይ ደግሞ ሱፋቸውን አውልቀው፤ ካራቫታቸውን ወርውረው ቄስ መስለው ይከሰታሉ።😂 ከማሳለም መልስ ያለውን ኹሉ ያደርጋሉ። እና ጥያቄው...በቅዳሴው ካላመኑ፤ ኦርቶዶክስን ከነቀፉ....ልብሰ ተክህኖውን የሚለብሱት እና ሻሹን የሚጠመጥሙት ለምንድን ነው?.. እንዳይበርዳቸው ነው?😂 የቅስናና የዲቁናን ነገር ነቅፈህ ከሄድህ በኋላ እዚያ አዳራሽህ ውስጥ ቄስ ለመምሰል መሞከር ጥቅሙ ምንድነው? ትርጉም አይሰጥም!!
Aug 03, 2025Get a brain 🧠 sew kalebabesu mn alew ke egzaber kal ayiwuta enji enesu temhertun new yetekawemut
Aug 03, 2025