ProudWalrus34129.5
#personal
አንድ ጥያቄ ነበረኝ፣ እኔምለው በ spa and massage አካባቢ ምትሰሩ ሰዎች ምንድነው ግን የምትጠቀሙት aroma oil type?? በዛ አካባቢ ገና በሩቁ ሳልፍኮ በጣም ነው ደስ ሚለው ሽታው በስማም አይጠገብም ከዚህ በፊት የትም ቦታ ሸቶኝ ማያውቅ ሚጣፍጥ ሽታ ነው ሚሸተኝ ምንድነው ቆይ ምትጠቀሙት please ንገሩኝ ስሙንም አጠቃቀሙንም 🙏
Aug 03, 20252 engagements