አንድ ያሳዘነኝን ታሪክ ልንገራችሁ የዛሬ ዓመት ላይ ፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተን ተለያይተን ነበርና ይገርማችኋል እሷ ወዲያው ነበር ፍቅረኛ የያዘችው እና ይኸንም ያረገችው ለእኔ እልክ እኔን ለማናደድ ነበር ለእኔ ከጋብቻችን ውጭ አናረግም ያለችኝ ሴክስ ሁላ እሱ ጋር አርገዋል እና ያ ልጅ ልቧን ሰበረውና ተለየዩ እላችኋለሁ ልቧን ሰበራት ይባስ ብሎ ጆከርም አሸክሟት ነው የተለያዩት ይኸን ሁሉ ያረገችው ለእኔ እልክ ነው። በሆነ አጋጣሚ ተገናኝተን ነበርና ሁሉንም ነገር ነገረችኝ በጣም ከስታ ምናምን ነበረ ምን ሆነሽ ነው ስላት ይቅር በለኝ ያን ሁሉ ነገር ያደረኩት አንተን ለማናደድ ነበር ግን የባሰ መከራ ውስጥ ገባሁ አለችኝ። ማርያምን በጣም ነው ያዘንኩት እኔ ከእሷ ጋር ከተጣላሁ ቡሀላ ድጋሜ ሴት አልቀርብም ብዬ ፍቅር የሚባልን ነገር ከሀሳቤ አውጥቸው ነበር። ሰው ለአንድ ዓመትንኳ እንዴት መታገስ ያቅተዋል? ሴቶች ቆይ ለምንድነው ፍቅረኛችሁ ለማናደድ ብላችሁ ህይወታችሁን የምታበላሹት? ይኸን ነገር ያየሁት በብዙ ሴቶች ላይ ነው
Aug 02, 2025maryamn this is the almost exact same with tiny differneces history of me and my ex
Aug 02, 2025