ወንዶች ለምንድነው ድንግል ሴት ለትዳር የሚመርጡት?? Insecure ስለሆኑ ነው ወይስ ለባህል ነው??ለምሳሌ ከአንዲት ቆንጆ ሴት (ድንግል ያልሆነች) ብዙ ጊዜ ከተዋወቅን ሆኖናል ለትዳር አስቢያት አላውቅም። እና ከ3 ወር በፊት ደግሞ ሌላ ሴት ተዋውቂያት date እያረግን ልስማት ጠይቂያት እምቢ አለችኝ።she is virgin እና ከዛን ቀን ጀምሮ ተመቸችኝ(አመለካከቴ ተለወጠ)። ላገባት ነው የማስበው ጥያቄዬ ለምን we are more attracted by virginity
Aug 01, 2025መልሱን ታቀዋለህ "ክብሯን ስለጠበቀች!!"
Aug 01, 2025