ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከልደቱ - ጥምቀቱ መካከል ያለው season fully መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም... ሁሉም ቢጻፍ ስለማይቻል ወይስ what... actually በ12 ዓመቱ "በአባቴ ቤት እኖር ዘንድ..." ሌላም የተወሰኑ ፍካሬ ኢየሱስ ላይ ይገኛል ግን ከዛ በኋላ ያለው ዕድሜስ እስከ 30ዓመቱ🤔
Aug 01, 2025ይህን ጥያቄ ኦርቶዶክስ እንዳልጠየቀው ግልፅ ነው ምክንያቱም በቤተክርስቲያናችን ተሰንዶ ስላለ
Aug 01, 2025