- ስለ ኳስ እየዩ እይሰቡ ፣ ስለራስ ፣ ስለ ሀገር ስለምን አለማሰብ normal ከሆን - ፖርን ማየት ከህጻን እስከ ትልቅ ጋር normal ከሆነ - smartphone መጠቀም "አይ ምንም አልጎዳንም" እያሉ normal ከሆነ - ሃይማኖተኛ ሙድ ማራመድ ፣ በወታትነት ንስሀ ፣ መቁረብ.እነዚህን "normal እንዳልሆነ" የሚያስብም ** ባለበት - አዲሱ lifestyle ጫና አርጎባቸውም ቢሆን ፣ ራሳቸውን ባለመገምገም ፣ ሴቶቹ "አይ እኔ ካንተ እኩል ካልሆንኩ ሞታለሁ ፣ እንደውም አላማዬ በሙሉ ከአንተ ጋር መፎካከር ነው "ለምን ትበልጠኛለክ" "ሴት ለኔ አግብቶ መውለድ ሳይሆን ፣ ወጪ ሰርቶ መኪና መግዛት ነው "" እያሉ ከቀጠሉ - ብዙ ብዙ በዚህ ከቀጠለን ና ከውጪዎች እንደዚህ ብሶ የዛሬ 10 አመት እንደ ሀገር የት ነው ምንገናኘው
Aug 01, 2025Live your own life🤷♂️
Aug 01, 2025