#personal
ሰላም ሰዎች ኬክ ሞያ ልማር ፈልጌ ነበር በርሱ መስራት ፈልጌ ነበር ምታውቁትን በሙሉ ንገሩኝ ስንት ጊዜ እንደሚፈጅ ዋጋው ስንት እንደሆነና አሪፍ ትምህርት ቤት ነው የምትሉትን ጠቁሙኝ
Aug 01, 20255 engagements
ሰላም ሰዎች ኬክ ሞያ ልማር ፈልጌ ነበር በርሱ መስራት ፈልጌ ነበር ምታውቁትን በሙሉ ንገሩኝ ስንት ጊዜ እንደሚፈጅ ዋጋው ስንት እንደሆነና አሪፍ ትምህርት ቤት ነው የምትሉትን ጠቁሙኝ
Aug 01, 2025Selam endet nachu ye epoxy serawoch metefelgu sewoch be west mesere awerugn metefelegut be hulum yeseral memarem kefelegachu
Aug 01, 2025Capital hotel LM Culinary Art institute ...bizu nechew. Inem lmar iyesebkugn nw. From 3month training to diploma alechew.
Aug 01, 2025Piassa hulu alem building lay pastry school ale.. gn idk mifejewn gize mnamn alawqm
Aug 01, 2025Yet akababi neh?
Aug 01, 2025@albastrosvibes
Aug 01, 2025