ejersa15
#education
ትግርኛ ቃንቃ መልመድ በጣም ፈልጋለው አና ለመልመድ ምን ላድርግ? አሪፍ ድራማ. ፊልም ምናምን ንገሩኝ..... 🙌🔥
Jul 31, 202510 engagements
ትግርኛ ቃንቃ መልመድ በጣም ፈልጋለው አና ለመልመድ ምን ላድርግ? አሪፍ ድራማ. ፊልም ምናምን ንገሩኝ..... 🙌🔥
Jul 31, 2025ኧረ እኔም ቢያንስ 4 ሀገርኛ ቋንቋዎችን በዚህ አመት ብለምድ እያልኩ ነው ሳይድ ባይ ሳይድ ወገን.. ጥላችሁ አትጥፉ አሳውቁኝ
Jul 31, 2025እኔም የነሱን ቃንቃ አልችልም 🥺
Jul 31, 2025መጀመሪያ ግን አማርኛ ቃንቃ🤣 ልመድ
Aug 02, 2025እችላለው
Aug 02, 2025https://t.me/TigrgnaAnimation Low quantity nachew abzagnochu gn yitekmh yihonal.
Jul 31, 2025Hey guys Join our channel 😀 iris bonda where styles meets savings https://t.me/irisbonda12
Jul 31, 2025ብልጽዓት ምልማድ ብቐላ
Jul 31, 2025