TheGiver178
#personal
......ኧረ የእንቅልፍ ያለህ 🗣🗣 ማነው የኔን ደርቦ የተኛብኝ ወገን? እንቅልፍ የሚባል በዓይኔ ዞር ሳይል 48 ሰዓታት አለፈ... ለወትሮው ስተኛ የፈለገ አልጋዬ ጀላቲ ሰርቶ ቢጠብቀኝም እንኳን ግድ የማይሰጠኝ... አሁን እንዲህ በውድቅት ሌሊት ትራስ አቅፎ መገላበጥ ምን ይሉታል? 😭 የቀን ውሎዬ ላይ ሁላ ጫና ፈጥሮብኛል... እስቲ መላ በሉ። አክባሪያችሁ 🙏
Jul 31, 202512 engagements