#education
Hi Guys በ GPA ምክንያት Dismissed ከሆንኩኝ ምንም የማስተካክልበት መንገድ የለም ?
Jul 31, 20252 engagements
Hi Guys በ GPA ምክንያት Dismissed ከሆንኩኝ ምንም የማስተካክልበት መንገድ የለም ?
Jul 31, 2025እንደ ሁኔታው ነው ምናልባት 1.8 ከሆነ የምታስተካክልበት መንገድ ይኖራል። 1
Aug 01, 2025ካልሆነስ ተጫርኩ ማለት ነዉ ?
Aug 01, 2025