#personal አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ ምን መሰላቹ እኔ በህመም ምክንያት ከትምህርቴ ወደሁላ ቀርቼ ነበር :: አሁን እኔ 12ኛ ክፍል ነኝ :: እና ትምህርት በእድሜ ይወሰናል ወይስ አይወሰንም? ከዚ በኃላ ትምህርቴን መቀጠል አለብኝ ወይ? By: Anonymous Ask Anything Ethiopia
Oct 13, 2020The real question is timrtu eygebah new weys adelm
Oct 14, 2020