#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ 🙌 ይሄ የምጠይካችሁ tech ላይ ወይ developers ኮሆናችሁ. የራሴ start up kejerekugn ሰነባበትኩኝ... እና ደሞ ለ software ሰው ጋ እንዲዳረስልኝ የ android and ios apps develop አረኩለት, ግን እንደምናቀው ሀገራችን ላይ አሁን bybit ተከልክሏል so dollar እንደ ልቤ ማግኘት አልቻልኩም... Budgetm እንደዛው, ስለዝ አላረዝመው እና የ google console ያላቹ ወገኖቼ የኔን app እዛ host እንዳረግ እንድትተባበሩኝ ነዉ :: ሰላም ለሁላችን 🙌
Jul 30, 20258 engagements