Cepus13.5
#other
ሰላም ! SATCOM maintenance ለመሰልጠን ሀ. በየትኛውም የት/ት ደረጃ ይቻላል ወይ ? ለ. ስልጠናው ምንምን ያካትታል ?ሁሉንም በጠቅላላ ነው ወይ ? ሐ. ስልጠናው የሚሰጥበት የጊዜ ርዝማኔ ምን ያህል ነው ? ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ መሰልጠን ይቻላል ወይ ? መ. ለስልጠናው በወር ምን ያህል ይከፈላል ? ሠ.የመመዝገቢያ ክፍያ ምን ያህል ነው ?
Jul 29, 20253 engagements