#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ደቡብ ክልል አከባቢ ወደ ጉራጌ ክልል ሀዋሳ አርባምንጭ ምናምን ብቻ እዛ አከባቢ ሚመረቱ የታሸጉ ውሀዋችን ምታውቁ ንገሩኝ ስለሚጠቅመኝ ተቸገሩልኝ
Jul 28, 20254 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ደቡብ ክልል አከባቢ ወደ ጉራጌ ክልል ሀዋሳ አርባምንጭ ምናምን ብቻ እዛ አከባቢ ሚመረቱ የታሸጉ ውሀዋችን ምታውቁ ንገሩኝ ስለሚጠቅመኝ ተቸገሩልኝ
Jul 28, 2025South Beza One Wendo Top Selam
Jul 28, 2025አለ ወንዶ ገነት ውሃ ሳውዝ ውሃ ቤዛ ውሃ
Jul 28, 2025Fiker wiha girar wiha gurage zone wist yimeretalu
Jul 28, 2025Wow Leaf Eden
Jul 28, 2025