CeruleanOtter58104.5
#business
ከአሊ ኤክስፕረስ እቃ ማዘዝ የሚቻለው እንዴት ነው? ክፍያ ምናምን እና በምን ያህል ጊዜ ይደርሳል?
Jul 27, 20254 engagements
ከአሊ ኤክስፕረስ እቃ ማዘዝ የሚቻለው እንዴት ነው? ክፍያ ምናምን እና በምን ያህል ጊዜ ይደርሳል?
Jul 27, 2025Hey guys Join our channel 😀 iris bonda where styles meets savings https://t.me/irisbonda12
Jul 28, 2025Aliexpress application ካወረድክ በኋላ የፈለግኸውን እቃ ማዘዝ ትችላለህ ስታዝዝ የሚጠይቅህን ፎርም በትክክል መሙላት አለብህ። የእቃወቹ ዋጋ አንዳንዶች ነፃ delivery ያላቸው ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ የdelivery ዋጋ ይጨመርበታል .....ጠቅላላ ዋጋውን ያሳይሃል። የሚደርስበትን ቀን approximate date ያሳይሃል። ስታዝዝ free delivery ያላቸውን እቃ አይተህ ለማዘዝ ሞክር ም/ቱም የዴሊቨሪ ዋጋ ከፍተኛ ነው። ክፍያውን በቴሌብር Visa card መክፈል ትችላለህ።
Jul 28, 2025Aliexpress application ካወረድክ በኋላ የፈለግኸውን እቃ ማዘዝ ትችላለህ ስታዝዝ የሚጠይቅህን ፎርም በትክክል መሙላት አለብህ። የእቃወቹ ዋጋ አንዳንዶች ነፃ delivery ያላቸው ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ የdelivery ዋጋ ይጨመርበታል .....ጠቅላላ ዋጋውን ያሳይሃል። ክፍያውን በቴሌብር Master card መክፈል ትችላለህ።
Jul 28, 2025Mejemerya master card yasfelgal esu alek?
Jul 28, 2025