DuskParrot26108.5
#religion
ሰላም:: እኔ የምለው አማኑኤል የአምላክ ስም አይደል እንዴ? ለምንድነው ለሰው አማኑኤል ተብሎ ስም የሚሰጠው? የምታውቁ አስረዱኝ:: አመሰግናለሁ🙏
Jul 27, 202513 engagements
ሰላም:: እኔ የምለው አማኑኤል የአምላክ ስም አይደል እንዴ? ለምንድነው ለሰው አማኑኤል ተብሎ ስም የሚሰጠው? የምታውቁ አስረዱኝ:: አመሰግናለሁ🙏
Jul 27, 2025እንደእኔ እንደዛ ብሎ ስም ማውጣት ተገቢ አይመስለኝም
Jul 27, 2025Amanuel malet egziabher kegna gar new malet new
Jul 27, 2025በ ቤተ ክርስቲያን እይታ የእግዚአብሔር ህቡዕ ስሞች ማውጣት ፍፁም ክልክል ነው ከእነሱ ውስጥ አንዱ Amanuel አይደል ትርጉሙም egzaber ke ega ga nw ነው ችግሩ አልታየኝም እንደ ሀሳብ ግን በመላዕክት ስም ፍንታ ቅዱሳን ስም ቢሆን ባይ ነኝ
Jul 27, 2025Ye hzbu alemawek inji ለሰው ሲሆ ዘ አማኑኤል ነበር መባል የነበረበት
Jul 28, 2025የአምላክ ስም ልሰው ስለማይሰጥ። ኤልሻዳይ = ሁሉን ቻይ ማለት ነው። እሱ ደሞ ፈጣሪ ብቻ ነው። ሰው ሁሉን ስለማይችል ትርጉም የለውም። አንድም ስሙ አዳኝ፣ ክቡር፣ ቅዱስ ስለሆነ። አንተ ይሄን ስም ይዘህ ነገ ኃጥያት መስራትህ አይቀርም።
Jul 27, 2025Amanueal malet fetsemo ayichalem zeamanuele new malte emichalew
Jul 27, 2025