Papazion27
#business
Sup fam eee የምኖረው መቀሌ ነው እና አንዴ አዲስ ሄጀ አቃለሁ ለ 1 ዓመት so my question is አሁን የሆነ ስራ መስራት አስበናል sis ጋ ምን ትመክሩኝ አላችሁ መቀሌ ወስጥ ሊያዋጣ ሚችል ነገር ከ አዲስ እያመጣክ መሸት ምትችለውም ነገር ሊሆን ይችላል pls share argugn something Eske ke 300,00 eske 500,000 mihonw budjet
Jul 27, 20252 engagements