ሰላም ሰዎች👋 አንድ ጥያቄ በታማኝነት መልሱልኝ። በዚ ጊዜ ትልቅ የሆነ በማጭበርበር ብዙ ብር ልታገኙበት የምትችሉበት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ነገር ግን በዚ ስራ ማንም ተጎጂ ማይሆን ቢሆን ማለቴ የምታጭበረብሩት አካል የማይጎዳ ቢሆን፤ የሚወሰደው ብር ለሱ ምንም ማለት ባይሆንና መቼም ደሞ የማያስተውለው 100% safe የሆነ just ከ CBE 1M እንደመዝረፍ በሉት በቃ ለናንተ ሚጠቅም ለሱ ግን ማይጎዳ.. አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ እድሉን ተጠቅማቹ ትጠቀማላቹ ወይስ ህሊና ሀላፊነት ምናምን ብላቹ ትተውታላቹ?? እንደውም እዚሁ channel ላይ አንዱ "My biggest fear is corruption ends befor I get benefit from it" እንዳለ አስታውሳለሁ.። እና ሀሳባቹን አስቀምጡልኝ። peace y'all✌️
Jul 27, 2025Whatever you do be sure you won't regret it...it's the worst feeling
Jul 27, 2025