ሰላም የኔ ጥያቄ ማንኛውም አይነት Gaming PC (Hp victus, acer predator, MSI, Asus,..etc) ላላችሁ ወይም በቅርብ ለገዛችሁ ሰዎች ነው። - ከገዛችሁት በኋላ የገጠማችሁ ችግር አለ? (ለምሳሌ:- lag, blue screen..etc) - ከገዛችሁት በኋላ እንድትቆጩ ያደረጋችሁ ነገር አለ? - Gaming Pc ላይ ከምንም በላይ ወሳኙ ነገር ምንድን ነው? (RAM, SSD, HDD, Graphics card, Performance..etc) - Gaming PC ከመግዛታችን በፊት ማየት ያሉበን ነገሮች ምን ምንድን ናቸው? ለቀና ትብብራችሁ እና መልሳችሁ አመሰግናለሁ!!!!
Jul 27, 2025- ሚቆጨጝ ዛሬ ነገ ስል ዶላር ጨምሮ በውድ መግዛቴ😄 - Gaming PC(laptop) ላይ ወሳጝና ማየት ሚገባህ ከዚ በታች ያሉትን ነው 1) Battery - capacity/health 2) Fan - number/ location 3) Ram - type/ size/ expandability 4) Processor - type/core/generation/base speed/ max clock speed 5) Graphics - manufacturers/ size/type/integrated or dedicated/ generation 6) Storage - hdd or ssd/size/manufacturer/ 7) Number of cores(processors) 8) Screen - size/resolution 9) Overall build quality # techemari mabrarya kasfelegem, I'll give you
Jul 27, 2025